የአውሮፓ ሀገራት ሩሲያ በዩክሬን ላይ ጦርነት ካወጀች በኋላ ከሞስኮ የሚያስገቡትን የነዳጅ መጠን ቀንሰዋል። ምስራቃዊ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ግን አሁንም ድረስ የሩሲያ ነዳጅ ጥገኛ ናቸው። ሀገራቱ ከሩሲያ ከ5 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚያወጣ ነዳጅ በየአመቱ ያስገባሉ። ...
እያዊቷ ሀገር ሰሜን ኮሪያ ትዳራቸውን በሚፈቱ ጥንዶች ላይ በሌላ የአለም ክፍል የማይገኝ እንግዳ ህግ ተግባራዊ ማድረጓ ተሰምቷል፡፡ አዲሱ ህግ ባለትዳሮቹ አንዳቸው በአንዳቸው ላይ አካላዊ ጥቃትን ...
በ2024 የአለማችን የቀጣይ አምስት እና ከዚያ በላይ አመታት መጻኢ ይወስናሉ የተባሉ ምርጫዎች ተካሂደዋል። እነዚህ ምርጫዎች ለሚሊየኖች ሞት፣ መፈናቀልና ረሃብ መንስኤ የሆኑ ጦርነቶች እንዲቆሙ ...
በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2024 አመት በርካታ የአለምን ቅርጽ የቀየሩ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ሁነቶች የተስተናገዱበት ነበር፡፡ በተመሳሳይ በስፖርቱ ዓለም በርካቶች የሚመለከቷቸው ...
ዩንን በመተካት ጊዜያዊ ፕሬዝደንት የሆኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ሀን ዱክ ሶ አብላጫ ቁጥር ተቃዋሚዎች ባሉበት ፖርላማ ታግደዋል የደቡብ ኮሪያ ፍርድ ቤት ወታደራዊ ህግ ማወጃቸውን ተከትሎ ከስልጣን ...
በነገው እለት የፈረንጆቹ አዲስ አመት 2025 ሲገባም የአለም ህዝብ ቁጥር 8.09 ቢሊየን እንደሚደርስ የአሜሪካ የህዝብ ቆጠራ ቢሮ ይፋ ያደረገው መረጃ ያሳያል። በተገባደደው 2024 የአለም ህዝብ ...
በተባበሩት መንግስት ድርጅት (ተመድ) የእስራኤል አምባሳደር በኢራን የሚደገፉት ሀውቲዎች በእስራኤል ላይ እያደረሱ ያሉትን የሚሳይል ጥቃት ካላቆሙ የሄዝቦላ እና የሀማስ እና የሶሪያው በሽር አላሳድ ...
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ "ትልቅ ክስተት" ነው ያለው ጥቃት ያስከተለውን ጉዳት ከአሜሪካ የወንጀል ምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) እና ሌሎች የደህንነት ተቋማት ጋር በመሆን እየመረመረ ነው። ሚኒስቴሩ ለህግ ...
አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ከኒውካስትሉ ሽንፈት በኋላ ክለቡ ከ50 አመት በኋላ ከፕሪሚየር ሊጉ ሊወርድ ይችላል ወይ ተብለው ተጠይቀው "በጣም ግልጽ ይመስለኛል፤ ዩናይትድ በታሪኩ ከባድ ከሆኑ ጊዜያት ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 22 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ የባለፈውን ሳምንት ዋጋ አስቀጥሏል። ባንኩ አንድ የአሜሪካ ...
ትራምፕ የቀድሞው ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ በ2015 ኢራን ዩራኒየም ማበልጸጓን እንድትገታ ያደረጉትን ስምምነት በ 2018 ውድቅ ማድረጋቸው ይታወሳል። ኢራን ...
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ከ13 በላይ የመሬት መንቀጥቀጦች መመዝገባቸውን የአሜሪካ ጂኦሎጂካ ሰርቬይ መረጃ ያመለክል። የመሬት መንቀጥቀጦቹ በሬትከተር ስኬል ከ4.4 እስከ 4.8 ማግኒትዩት ...