የአውሮፓ ሀገራት ሩሲያ በዩክሬን ላይ ጦርነት ካወጀች በኋላ ከሞስኮ የሚያስገቡትን የነዳጅ መጠን ቀንሰዋል። ምስራቃዊ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ግን አሁንም ድረስ የሩሲያ ነዳጅ ጥገኛ ናቸው። ...